OneNote

ግብረመልስ
በመለያ ግባ
  • Outlook.com
  • ሰዎች
  • የቀን ማቁጠሪያ
  • OneDrive
  • Word
  • Excel
  • PowerPoint
  • OneNote
  • Sway
  • Skype
  • Office
  • Flow

በ OneNote ትምህርት ቤት ማሰተዳደሪያ መንገዶች።

አስደናቂ ማስታወሻዎች ይውሰዱ
ከጓደኞች ጋር ይሰሩ
የቤትስራዎችን በተሻለ ፍጥነት ያጠናቁ

አስደናቂ ማስታወሻዎች ይውሰዱ

የነጭ ሰሌዳዎች ቅጽበታዊ ፎቶዎች

ነጭ በሰሌዳ፣ ተንሸራታች ወይም ሰነድ በፍጥነት ይያዙ። ለማንበብ ቀላላ እንዲሆነ OneNote ይከረክመዋል። እኛም የየተየበ ጽሁፍ እናውቃለን፣ ስለዚህም ቆይተው መፈለግ ይቻላሉ።

ይንደፉ ወይም በእጅ ይጻፉ

በ stylus ንድፉን ከሰሌዳው ላይ ይንደፉ። ማስታወሻዎችዎን ከመተየብ ይልቅ በእጅ ጽሁፍ መጻፉ የተሻለ ባህለዊ ነው ብለው ካሰቡ ይጻፉ።

ድምጽ ቅዳ

ከሌክቸሩ ሁሉኑም ቃል አይጻፉ አስፈላጊውን ብቻ ይጻፉ። እያንዳንዱን ማስታወሻ ሲወሰዱ የተባለው ቦታ ላይ በትክክል መዝለል ይችሉ ዘንድ OneNote ማስታወሻዎችዎን ከድምጽ ጋር ያገናኛቸዋል።

የሚሰሩ ዝርዝሮ እና ሌሎችም ፍጠር

OneNote ለጽሁፍ፣ የዝራ ዝርዝሮች እና ሰንጠረዦች ፈጣንና ተለዋዋጭ እንዲሆን የተነደፈ ነበር። ሰለአቀማመጦች፣ በገጹ ላይ በፈለጉበት ቦታ ይተይቡ።

ከጓደኞች ጋር ይሰሩ

ከማንም ጋር አጋራ

የእነሱ ኢሜይል ካልዎት፣ ከእነሱ ጋር ሊጋሩ ይችላሉ። መጀመር ቀላልና ፈጣን ነው።

በጋራ አርትዕ በእውነተኛ ሰዓት

በተመሳሳይ ክፍል ውስጥ ይሁኑ ወይም በካምፓሱ ውስጥ፣ በእውነተኛ ጊዜ በጋራ ይስሩ። የክለሳ ምልክቶች ማን ምን ላይ እንደሚሳራ ይነግርዎታል።

ከማንኛውም ማሳሪያ፣ ከየትም ቦታ ይስሩ

በክፍል ውስጥ፣ የራስዎ ክፍል ውስጥ፣ በኮምፒውተር ላብራቶሪ ውስጥ ወይም በቡና ቤት ውስጥ ከየትም ቦታ በማንኛውም መሳሪያ በጋራ መስራት ይችላሉ። ምንም እንኳ አንድ ሰው ከመስመር ውጪ ቢሆንም፣ ሁሉንም በአንድ ላይ ለመጠበቅ OneNote በራስ የመሳስላል።

የቤትስራዎችን በተሻለ ፍጥነት ያጠናቁ

ድሩን ይቀንጥቡ

ለአብዛኞቹ ፕሮጀክቶች የድር ምርምር አስፈላጊ ነው። በማንኛውም አሳሽ ማንኛውንም ድር ገጽ በነጠላ ጠቅ በማድረግ ይያዙ። ገጹን በ OneNote ያብራሩ።

ተንሸራታቾችና ሰነዶችን አብራራ

የሌክቸር ተንሸራታቾችዎን እና ወረቀቶችዎን ከማስታወሻዎችዎ ጋር በአንድነት ይጠብቁ። ከላይ ወይም ከጎን በመተየብ ወይም በቅጦች በእጅ በመጻፍ ማስታወሻዎችን ውሰድ።

ሃባብዎችዎን የትም ቦታ ያሰናዷቸው

በፎቶዎች ወይም በህተመቶች አናት ላይ ይጻፉ። ሃሳብዎን ፍሪያማ ለማድረግ፣ እንደተለጣፊ ማስታዋሻዎች በሚመስሉ ያደራጁ። በቀላሉ በክፈፎቹ ላይ በመጻፍ አሰተያየት ይስጡ።

ተደራጅተው ይቆዩ፣ የትምህርት ቤት ደንብ

ፋይል አድራጊ ወይም ከማሪ? OneNote ሁለቱንም ይወዳቸዋል። ማስታወሻ ደብተሮችና ክፍሎች በመፈጠር ማስታወሻዎችዎን እና ፕሮጀክቶችዎን አደራጅተው ያስቀምጡ። በእጅዎ የተየቡትን፣ የቀነጠቡትን፣ ወይም የጻፉትን ማንኛውም ጽሁፍ በቀላሉ ይፈልጉና ያግኙ።

OneNote በነጻ ያግኙ

OneNote

ለሁሉም ተማሪዎች ነጻ
ነፃ ያውርዱ
Windows, Mac, iOS እና Android.
እርገጠና አይደሉም? Explore Sample Notebooks

OneNote ከ Office 365 ጋር

በቁ የሆኑ ትምህርት ቤቶች ውስጥ ነጻ
ብቁነት ፈትሽ
በመላው መሳሪዎችዎ OneNote, Word, Excel, እና PowerPoint ያግኙ።
ቋንቋ ቀይር
ግላዊነት እና ኩኪዎች ህጋዊ የንግድ ምልክቶች የሸማች ጤና ግላዊነት © 2025 Microsoft.com