ዝውውሩን ከEvernote ወደ OneNote ማድረግ
ወደ OneNote ለመቀየር ማሰብዎትን አንደግፋለን። እንደ Office ቤተሰብ አባል፣ OneNote ከጅምሩ የለመዱት ያህል ይሰማዎታል።
የእርስዎን መንገድ ይፍጠሩ
በማንኛዉም ቦታ ላይ ይጻፉ ወይም ይተይቡ፣ ከድር ላይ ይቁረጡ ወይም ከእርስዎ office docs ይዘትን ይጣሉ።
አብረው ይስሩ
ከቡድንዎ ጋራ ሃሳቦችን ይጋሩ ወይም ምግቦችን ከቤተሰብዎ ጋር ያቅዱ። በተመሳሳይ ገጽ እና ስምረት ይቆዩ።
በቀለም ያስቡ
ማስታወሻዎችን በእጅ ይጫሩ። ውስጣዊ እይታዎችዎን በቅርጾች እና ቀለሞች ይግለጹ።
ማስታወሻ፦ ከ መስከረም 2022 ጀምሮ ያለው ከ Evernote እስከ OneNote አስገቢ ከአገልግሎት ጡረታ ወጥቷል
OneNote እና Evernote። ልዩነቱ ምንድነዉ?
OneNote እና Evernote በጣም ብዙ የጋረ ነገር አላቸዉ፣ ነገር ግን የOneNoteን ልዩ የሆነ ባህሪ፣ ልክ እንደ ነጻ-ቀፅ ሸራ፣ ከመስመር ዉጪ መድረስ እና ያተገደበ ማስታወሻ መፍጠርን ይወዱታል ብለን አናስባለን።

OneNote Evernote
በ Windows፣ Mac፣ iOS፣ Android አና ድር ላይ ያለ
በሁሉም መሳሪያዎችዎ ማስታወሻዎችን ያመሳስሉ ለ Evernote መሰረታዊ ለ 2 መሳሪያዎች ተገድቧል። በሁሉም መሳሪያዎችዎ ለማመሳሰል Evernote Plus ወይም ፕሪሚየም ያስፈልጋል።
በሞባይል ላይ ያሉ ማስታሻዎችን ከመስመር ዉጪ መድረሻ Evernote Plus ወይም ፕሪሚየም ያስፈልጋል
ያልተገደቡ ወርሃዊ ሰቀላዎች 60 MB/ወር (ነጻ)
1 ጊባ/ወር (Evernote Plus)
በነጻ-ቅጽ ሸራ ላይ በማንኛዉም ቦታ ይጻፉ
ይዘትን ለሌሎች አጋራ
ይዘትን ከድር ቀንጥብ
ኢሜይልን ወደ ማስታወሻዎችዎ ያስቀምጡ Evernote Plus ወይም ፕሪሚየም ያስፈልጋል
የአድራሻ ካርዶችን አኃዛዊ አድርግ Evernote ፕሪሚየም ያስፈልጋል
Evernote የEvernote Corporation የንግድ ምልክት ነው።