የመማሪያ መሳሪያዎች በውህደት መስራት (LTI) በ
IMS አለማቀፍ የትምህርት ኮንሶርቲየም የተዘጋጀ ስተንዳርድ ፕሮቶኮል ሲሆን (እንደ OneNote, Office Mix እና Office 365) የመሳሰሉ የመስመር ላይ አገልግሎቶችን ከማስተማር አስተዳደር ስርአትዎ (LMS) ጋር በቅንጅት እንዲሰሩ ያስችላል፡፡
OneNote የትኞቹ የ LTI ባህሪዎችን ይደግፋል?
በቅንጅት ስራችን አማካኝነት ለኮርስ የተመዘገቡ ተማሪዎች የእነሱን ስም ማከል ሳያስፈልግ የማስታወሻ ደብተሩን በቀጥታ ማግኘት ይችላሉ።