በስራ የተወጠረ ሕይወትዎን በቤተሰብ ማስታወሻ ደብተር ያደራጁ

ከየሚሰሩ ዝርዝሮች እና የምግብ አዘገጃጀት፣ እስከ የእረፍት ጊዜ ዕቅድ እንዲሁም አስፈላጊ የእውቂያዎች መረጃ፣ በOneNote የቀረበው የቤተሰብ ማስታወሻ ደብተር ለቤተሰብዎ መረጃ አመቺ መቀመጫ ነው።

በተመሳሳይ ገጽ ላይ ይቆዩ

ከእርስዎ የMicrosoft ቤተሰብ ጋር ለተዛመደ ሰው ሁሉ በራስ ሰር ተጋርቷል

ብጁ ይዘት

ለመጀመር የሚረዱዎ እና ለቤተሰብዎ በሚያስፈገው ሁኔታ ሊያስተካክሏቸው የሚችሏቸው ናሙና ገጾች

ማስታወሻዎችዎን ወደየትም ቦታ ይውሰዱ

በላፕቶፕዎ ወይም በሞባይል ስልክዎ ላይ ቢሆኑም ሁሉም የሚይዙት ነገር በጉዞዎ ላይ ይገኛል