OneNote የትምህርት አጋሮች

Blackbaud
በ Blackbaud፣ የግል ትምህርት ቤቶች አሁን የሚያጋጥማቸውን ያሉ ተግዳሮቶችን እንረዳለን እና በማንኛውም ጊዜ ተማሪ የቤት ስራ ምድብ ስራዎች ማረጋገጥ እንዲችል፣ አስተማሪዎች የትምህርት ደረጃ ማስገባት እንዲችሉ፣ ወላጆች የክፍያ ሒሳባቸውን እንዲከፍሉ፣ የትምህርት ቤት ሰራተኛ የተለያዩ አስተዳደራዊ ተግባሮችን በቀላሉ እና ሁሉም ከአንድ ዘመናዊ፣ ደመና-መሰረት ያደረገ ሙሉ የተገናኘ ስርዓት ማካሄድ እንዲችሉ፣ የትምህርት ቤት መጪ እንዲያደርሱ በልዩ የተቀመጡ ናቸው።
Blackboard
የBlackboard ተልዕኮ የተማሪ እና ተቋማዊ ስኬትን ለማስቻል፣ አዳዲስ ፈጠራዊ ቴክኖሎጂዎችን እና አገልግሎቶችን በመጠቀም ከዓለማቀፍ የትምህርት ማኅበረሰብ ጋር በጋራ መሥራት ነው። የተማሪውን ዓለም ከማንም በላይ በመረዳት፣ እጅግ የተሟሉ የተማሪ-ስኬት መፍትሔዎችን፣ እንዲሁም እጅግ የላቀ የፈጠራ አቅምን በመጠቀም፣ Blackboard የትምህርት የለውጥ አጋር ነው።
Brightspace
በአለማቀፍ ደረጃ የቴክኖሎጂ ግምባር ቀደም የሆነው D2L የዓለማችን የመጀመሪያው እውነተኛ የተቀናጀ የመማሪያ መድረክ የሆነው Brightspace ፈጣሪ ነው። የD2L ክፍት እና ተለጣጭ መድረክ ከ1100 በላይ በሚሆኑ ደንበኞች እና ከ 15 ሚሊዮን በሚበልጡ የከፍተኛ ደረጃ ትምህርት ተማሪዎች፣ ኬ-12፣ የጤና ጥበቃ፣ መንግስት እና ድርጅቶች መስኮች በጥቅም ላይ ይውላል። መፍትሔያቸው ከOffice 365፣ Outlook፣ OneDrive፣ Mix እና OneNote ጋር ያለምንም ችግር ይጣመራል።
Canvas
በ 99.9% የስራ ጊዜ፣ Canvas እጅግ ጥቅም ላይ የሚውል፣ ብጁ፣ ተስማሚ እና አስተማማኝ የመማር መድረክ ነው። በፍጥነት adopted የሆነ እና ከሌላ LMS በብዙ ተጠቃሚዎች፣ በተጨማሪ መንገዶች ጥቅም ላይ የዋለ ነው። Canvas ለማንኛውም ሰው ማስተማር እና መማር እንዴት ቀላል እንደሚያደርግ ይመልከቱ።
itslearning
በእዚህ በትምህርት እምብርት ላይ ከጅምሩ በጣም የሚስበውን k12 LMS ን ያገኛሉ፤ ለመጠቀም አስደሳች ነው። እጅግ ብልህ ሲሆን ለእያንዳንዱ ተማሪ ደረጃዎችን መሠረት ያደረጉ የመማሪያ ሀብቶችን በእውነቱ እየመከረ ለአካላዊ ክፍል ድንበሮች ይከላከላል። እንዲሁም እጅግ አነቃቂ ሲሆን በማስተማርና መማር ላይ ደስታን ይመልሳል።
LoveMySkool
LoveMySkool በዓለም ዙሪያ አስተማሪዎች ተማሪዎችን እንዲያሳትፉ ያስታጥቃል። እጅግ የላቁ ባህርያቶቹ ከምርጥ የትምህርት አስተዳደር ሲስተሞች መካከል አንዱ ያደርገዋል።
Moodle
Moodle በትምህርት ቤቶቸ፣ ዩኒቨርሲቲዎች፣ የስራ ቦታዎች እና ሌሎች ክፍሎች ከ 100 ቋንቋዎች በላይ በዓለም ዙሪያ ጥቅም ላይ የዋለ የዓለም ክፍት-ምንጭ የመማር መደረክ ነው። ለቅይጥ ትምህርት ለርቀት ትምህርት፣ የተቀየረ የትምህርት ክፍል እና በትምህርት ቤቶች፣ ዩኒቨርሲቲዎች፣ የስራ ቦታዎች እና ሌሎች ክፍሎች ውስጥ ሌላ የኢ-ትምህርት ፕሮጀክቶች ይጠቅማል። በተበጁ የአስተዳደር ባህሪያት፣ የመማር ዓላማዎችን ለማሳካት ለምሁራን እና ሰልጣኞች ከመስመር ላይ ኮርሶች ጋር የግል ድረገጾችን ለመፍጠር ጥቅም ላይ ይውላል።
NEO By Cypher Learning
NEO የመማር ሂደት እንቅስቃሴዎችን ለመፍጠር እና ለማስተዳደር ቀላል የሚያደርገው የትምህርት ማስተዳደሪያ ሲስተም (LMS) ነው፣ ይህም ኦንላይን ክላሶችን መፍጠር ቢሆን፣ ተማሪዎችን መገምገም፣ ትብብሮችን የላቀ ለማድረግ ወይም ስኬቶችን ለመከታተል።
Sakai
ሳካዪ መልካም የማስተማር አቅም፣ የሚስብ አስተምሮ እንዲሁም ዳይናሚክ የሆነ ትብብርን እውን ማድረግ የሚችሉ ሃይለኛ እና ተለዋዋጭ መሳሪያዎችን ያቀርባል።
School Bytes
School Bytes LMSን በመጠቀም፣ መምህራን በOneNote Class Notebook ውስጠ-አክል አማካኝነት የቤት ሥራዎችን መፍጠር እና ማረም ይችላሉ፤ እነዚህም ለውጦች ትመልሰው በ School b , with these changes automatically published back into School Bytes, eliminating the need for manual data-entry. Coupled with our seamless Microsoft Office Online integration, teachers & students will have access to an unified and feature-rich Office 365 experience.
Schoology
Schoology በመማሩ ሂደት ላይ መተባበርን እንደ ዋና ተግባር ያስቀመጠ የትምህርት ቴክኖሎጂ ነው። የSchoology ትምህርት ደመና ሰዎችን፣ ይዘትን፣ እና ትምህርትን የሚያቀጣሉ ስርዓቶችን ያገናኛል፤ እንዲሁም ትምህርትን ግላዊ ለማድረግ የሚያስፈልጉ መሣሪያዎችን በማቅረብ የተማሪዎችን ውጤት ያሻሽላል። ከ60000 ትምህርት ቤቶች ከ12 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች እና ዩኒቨርስቲዎች በዓለም ዙሪያየመማር ማስተማር ሂደታቸውን ለመለወጥ Schoologyን ይጠቀማሉ።