እንኳን ደስ አልዎት! OneNote የድር መቀንጠቢያ በጥቅም ላይ ለመዋል ዝግጁ ነው።

ይህን ገፅ ወደ ማስታወሻዎችዎ ለመቀንጠብ ይሞክሩ

ምን መቀንጠብ እንዳለብዎ እርግጠኛ መሆን አልቻሉም?
አንዳንድ ሃሳቦች እርስዎን ለማስጀመር እነሆ።

ጉዞ

የፍለጋ ውጤቶችዎን እና የጉዞ ዕቅዶችዎን በሙሉ ከድር ላይ ይቀንጥቡ፣ ከዚያም በቀጥታ ወደ OneNote ያክሉ።

ሃሳብ ፈንጣቂ

ከመላው ድር ላይ ሃሳብ ፈንጣቂ ምስሎችን እና ሃሳቦችን በመያዝ ወደ OneNote ያስገቡ።

የምግብ አዘገጃጀት መመሪያ

ለመጪ ፓርቲ የምግብ አዘገጃጀት መመሪያ በሰብሰብ ላይ ነዎት? ከሚወዱት የምግብ አዘገጃጀት ድርጣቢያ ምስሎቹን ይቀንጥቡ።

ጥናት

ፅሁፎችን ከድር ያስገቡ እና ወደ ጥናት የማስታወሻ ደብተርዎ ልከው ያስቀምጡ።

ዜናዎች

በኋላ እንደገና ለመመልከት ወይም ከጓደኞችዎ ጋር ለማጋራት ከሚወዱት የዜና ድርጣቢያ ይዘት ያስገቡ

ግብይት

የገበያ ዋጋዎችን ለማወዳደር እና ሁልጊዜም የተሻለውን ግብይት መፈጸምዎን ለማረጋገጥ OneNote የድር መቀንጠቢያን ይጠቀሙ