OneNote የክፍል ማስታወሻ ደብተር
ጊዜ ያስቀምጡ፣ ያደራጁ። ይተባበሩ።
OneNote የክፍል ማስታወሻ ደብተሮች ለእያንዳንዱ ተማሪ ግላዊ የስራ ቦታዎች፣ ለሚታደሉ ጽሑፎች የይዘት ማከማቻ ስፍራ፣ እና ለትምህርቶች እና የፈጠራ እንቅስቃሴዎች የትብብር ቦታ አለው።
የክፍል ማስታወሻ ደብተር በመለያ ይግቡ

ለመጀመር ከትምህርትዎ በOffice 365 መለያዎ በመለያ ይግቡ።
የክፍል ማስታወሻደብተር ዉስጥ-ተጨማሪ
ይህ ነፃ ለ OneNote desktop (2013 ወይም 2016) አዲስ ዉስጥ ተጨማሪ አስተማሪዎች ለክፍል ማስታወሻ ደብተራቸው የበለጠ ዉጤታማ እነዲሆኑ እና ግዜ ለመቆጠብ ያለመ ነው። ዉስጥ ተጨማሪዉ የገጽ እና የክፍል ስርጭት፣ እንዲሁም ፈጣን የተማሪን ስራ መከለሻ ያካትታል።
ማሳሰቢያ: OneNote ለ Windows 10፣ ድር፣ Mac እና iPad ተጠቃሚዎች በነባሪነት በእነዚህ መተግበራያዎች ላይ ስለሚገነባ የ ክፍል ማስታወሻ ደብተር ውስጥ ተጨማሪን ለብቻ ማውረድ አያስፈልጋቸውም።

የክፍል ማስታወሻ ደብተር ውስጥ ተጨማሪ በብዙ ፒሲዎች በስፋት ለማስፈር ከፈለጉ ወይም የአይቲ አስተዳዳሪ ከሆኑ፣ እባክዎ ለተጨማሪ መረጃ እዚህ ጠቅ ያድርጉ

የኮርስዎ ይዘት ያደራጁ
የትምህርት ዕቅዶችዎ እና የኮርስ ይዘት በራስዎ አሃዛዊ ማስታወሻ ደብተር ያደራጁ።
ማንኛውም ነገር በOneNote የክፍል ማስታወሻ ደብተር ውስጥ ይያዙ፣ እና ኀይለኛ ፍለጋው እያፈላለጉት ያለውን፣ ጽሑፍ በስእሎች ውስጥ ወይም የእጅ ጽሑፍንም ቢሆን ለማግኘት ይጠቀሙበት።
የማስታወሻ ደብተሮችዎ በራስሰር ተቀምጧል እና ከማንኛውም መሳሪያዎች፣ በመስመር ላይ ወይም ከመስመር ውጪ መታየት ይችላሉ።
ነጻ በይነተገናኝ በመስመር ላይ ስልጠና
ከOneNote ጋር ተደራጅተው ይቆዩ >
በይነተገናኝ ትምህርት ይፍጠሩ እና ያድርሱ
የድር ይዘት ይሰብስቡ እና ብጁ የትምህርት ዕቅዶች ለመፍጠር የሚገኙ ትምህርቶች በክፍልዎ ማስታወሻ ደብተር ውስጥ ይክተቱ።
ለተማሪዎች ብልጹግ በይነተገናኝ ትምህርቶች ለመፍጠር የድምጽ እና የቪድዮ ቅጂዎች ያካትቱ።
ተማሪዎች ለማድመቅ፣ የተንሸራታቾችን ዝርዝር ለመዘገብ፣ ንድፋንድፎችን ለመንደፍ፣ እና በእጅ የተጻፉ ማስታወሻዎችን ለመውሰድ ኀይለኛ መሳያ መሳሪያዎች መጠቀም ይችላሉ።
የክፍልዎ ማስታወሻ ደብተር የቤት ስራን፣ ፈተናዎች፣ ምርመራዎች እና የሚታደሉ ጽሑፎች ለመሰብሰብ ቀላል ያደርጉታል።
ተማሪዎች የቤት ስራዎቻቸውን ለማግኘት ወደ ይዘት ቤተ መጽሃፍት ይሄዳሉ። ለክፍሉ ምንም የታተሙ ወረቀቶች አይሰጡም።
ነጻ በይነተገናኝ በመስመር ላይ ስልጠና
ከOneNote ጋር በይነተገናኝ ትምህርቶች በመፍጠር ላይ >
ይተባበሩ እና ግብረመልስ ያድርጉ
በእአንዳንዱ ተማሪ የማሽታወሳ ደብተሮች ውስጥ በመተየብ ወይም በቀጥታ በመጻፍ ግላዊ ድጋፍ ያድርጉ።
የትብብሩ ቦታ ተማሪዎችን አስተማሪ እውነተኛ-ጊዜ እንደሚያቀርበው ግብረ መልስ እና ስልጠና አብረው እንዲሰሩ ያበረታታል።
መለያዎችን በመፈለግና እገዛ በመጠየቅ መምህራን እየታገሉ ላሉ ተማሪዎች ፈጣን ግብረ ምላሾችን መስጠት ይችላሉ።
አሁን ጀምር
ጊዜ ያስቀምጡ፣ ያደራጁ። ይተባበሩ።
OneNote የክፍል ማስታወሻ ደብተሮች ለእያንዳንዱ ተማሪ ግላዊ የስራ ቦታዎች፣ ለሚታደሉ ጽሑፎች የይዘት ማከማቻ ስፍራ፣ እና ለትምህርቶች እና የፈጠራ እንቅስቃሴዎች የትብብር ቦታ አለው።
የክፍል ማስታወሻደብተር ዉስጥ-ተጨማሪ
ይህ ነፃ ለ OneNote desktop (2013 ወይም 2016) አዲስ ዉስጥ ተጨማሪ አስተማሪዎች ለክፍል ማስታወሻ ደብተራቸው የበለጠ ዉጤታማ እነዲሆኑ እና ግዜ ለመቆጠብ ያለመ ነው። ዉስጥ ተጨማሪዉ የገጽ እና የክፍል ስርጭት፣ እንዲሁም ፈጣን የተማሪን ስራ መከለሻ ያካትታል።