ነጭ በሰሌዳ፣ ተንሸራታች ወይም ሰነድ በፍጥነት ይያዙ። ለማንበብ ቀላላ እንዲሆነ OneNote ይከረክመዋል። እኛም የየተየበ ጽሁፍ እናውቃለን፣ ስለዚህም ቆይተው መፈለግ ይቻላሉ።
በ stylus ንድፉን ከሰሌዳው ላይ ይንደፉ። ማስታወሻዎችዎን ከመተየብ ይልቅ በእጅ ጽሁፍ መጻፉ የተሻለ ባህለዊ ነው ብለው ካሰቡ ይጻፉ።
ከሌክቸሩ ሁሉኑም ቃል አይጻፉ አስፈላጊውን ብቻ ይጻፉ። እያንዳንዱን ማስታወሻ ሲወሰዱ የተባለው ቦታ ላይ በትክክል መዝለል ይችሉ ዘንድ OneNote ማስታወሻዎችዎን ከድምጽ ጋር ያገናኛቸዋል።
OneNote ለጽሁፍ፣ የዝራ ዝርዝሮች እና ሰንጠረዦች ፈጣንና ተለዋዋጭ እንዲሆን የተነደፈ ነበር። ሰለአቀማመጦች፣ በገጹ ላይ በፈለጉበት ቦታ ይተይቡ።
የእነሱ ኢሜይል ካልዎት፣ ከእነሱ ጋር ሊጋሩ ይችላሉ። መጀመር ቀላልና ፈጣን ነው።
በተመሳሳይ ክፍል ውስጥ ይሁኑ ወይም በካምፓሱ ውስጥ፣ በእውነተኛ ጊዜ በጋራ ይስሩ። የክለሳ ምልክቶች ማን ምን ላይ እንደሚሳራ ይነግርዎታል።
በክፍል ውስጥ፣ የራስዎ ክፍል ውስጥ፣ በኮምፒውተር ላብራቶሪ ውስጥ ወይም በቡና ቤት ውስጥ ከየትም ቦታ በማንኛውም መሳሪያ በጋራ መስራት ይችላሉ። ምንም እንኳ አንድ ሰው ከመስመር ውጪ ቢሆንም፣ ሁሉንም በአንድ ላይ ለመጠበቅ OneNote በራስ የመሳስላል።
ለአብዛኞቹ ፕሮጀክቶች የድር ምርምር አስፈላጊ ነው። በማንኛውም አሳሽ ማንኛውንም ድር ገጽ በነጠላ ጠቅ በማድረግ ይያዙ። ገጹን በ OneNote ያብራሩ።
የሌክቸር ተንሸራታቾችዎን እና ወረቀቶችዎን ከማስታወሻዎችዎ ጋር በአንድነት ይጠብቁ። ከላይ ወይም ከጎን በመተየብ ወይም በቅጦች በእጅ በመጻፍ ማስታወሻዎችን ውሰድ።
በፎቶዎች ወይም በህተመቶች አናት ላይ ይጻፉ። ሃሳብዎን ፍሪያማ ለማድረግ፣ እንደተለጣፊ ማስታዋሻዎች በሚመስሉ ያደራጁ። በቀላሉ በክፈፎቹ ላይ በመጻፍ አሰተያየት ይስጡ።
ፋይል አድራጊ ወይም ከማሪ? OneNote ሁለቱንም ይወዳቸዋል። ማስታወሻ ደብተሮችና ክፍሎች በመፈጠር ማስታወሻዎችዎን እና ፕሮጀክቶችዎን አደራጅተው ያስቀምጡ። በእጅዎ የተየቡትን፣ የቀነጠቡትን፣ ወይም የጻፉትን ማንኛውም ጽሁፍ በቀላሉ ይፈልጉና ያግኙ።