OneNote የሰራተኛ ማስታወሻ ደብተሮች
የምህሮች ትብብር ይኮትኩቱ እና & ያስተዳድሩ
OneNote የሰራጠኛ ማስታወሻ ደብተሮች ለእያንዳንዱ የሰራተኛ አባል ወይም አስተማሪ ግላዊ የስራ ቦታ፣ ለተጋራ መረጃ የይዘት ማከማቻ ስፍራ፣ እና ለእያንዳንዱ ሰው ኣብሮ ለመስራት የትብብር ቦታ፣ሁሉም በአንዱ ኀያል ማስታወሻ ደብተር አለው።
ለመጀመር ከትምህርትዎ በOffice 365 መለያዎ በመለያ ይግቡ።

ለነጻ የOffice 365 መለያ ይመዝገቡ >
በአንድ ቦታ ውስጥ ተባበር
የትብብር ቦታው የተነደፈው ለቡድን እንቅስቃሴዎች እንደ የተጋራ ክፍል ወይም የመላው-ስታፍ መነሳሳቶችን የመሳሰለ ነው።
በማስታወሻዎች፣ ተግባሮች፣ እና ዕቅዶች ላይ በአንድ ማስታወሳ ደብተር ውስጥ ኣብሮው ይስሩ፣ እና በOneNote ሃያል ፍለጋ ሁሉንም ይድረሱበት።
ከሁሉም ሰው ጋር መረጃ ያጋሩ
ፖሊሲዎች፣ አገባቦች፣ የጊዜ ገደቦች፣ እና የትምህርት ቤት የቀን መቁጠሪያ ለማተም የይዘት ማከማቻ ስፍራው ይጠቀሙ።
በይዘት ማከማቻ ስፍራው ውስጥ ያሉ ፈቃዶች ለሰራተኛ መሪው መረጃ አርትዕ ለማድረግ እና ለማተም ይፈቅላቸዋል፣ ይሁን እንጂ ሌሎች ይዘቱን ብቻ ለማየት እና ለመቅዳት ይችላሉ።
ራስዎን እና ስራዎን ያሳድጉ
እያንዳንዱ የሰራተኛ አባል ከሰራተኛ መሪ ጋር ብቻ የተጋራ፣ ለስራ የሚሆን ግላዊ ቦታ አለው። ይህ ማስታወሻ ደብተር ከሙያዊ ዕድገት፣ የክፍል ትዝብቶች፣ እና የላይኛው ግንኙነቶች ጋር ጥቅም ላይ ሊውል ይችላል።
የሰራተኛ አባሎች እነዚህን ማስታወሻ ደብተሮች ለእርስዎ ፍላጎት ግላዊ ሊሆን ይችላል። ለእነሱ ስሜት በሚሰጥ መልኩ በመደበኛ የተጣቀሰ መረጃ ለማከማቸት ይፈቅድላቸዋል።
አሁን ጀምር
ለመጀመር ወይም ካሉ የክፍል ማስታወሻ ደብተሮች ለማስተዳደር ከትምህርት ቤትዎ በ Office 365 መለያዎ በመለያ ይግቡ