OneNote
ግብረመልስ
በመለያ ግባ
Outlook.com
ሰዎች
የቀን ማቁጠሪያ
OneDrive
Word
Excel
PowerPoint
OneNote
Sway
Skype
Office
Flow
ኢሜይሎች OneNote ላይ ያስቀምጡ
ማንኛውም ኢሜይል ወደ me@onenote.com በመላክ OneNote ላይ ያስቀምጡት።
የኢሜይል አድራሻዎ ይምጡ
የ OneNote ኢሜይሎችን ለማስቀመጥ የሚጠቀሙባቸው የኢሜይል አድራሻዎች ይምረጡ።
ኢሜይል OneNote ላይ ያቀናብሩ
መዳረሻዎ ይምረጡ
ኢሜይሎችዎ የሚከመጡበት የተለመደ የማስታወሻ ደብተር እና ክፍል ይምረጡ።
የኢሜይል ይዘት
ኢሜይል በቀጥታ OneNote ላይ ለማስቀመጥ ወደ me@onenote.com ይላኩት። OneNote ላይ ያስቀመጡዋቸው ኢሜይሎች የትኛውም መሳሪያ ላይ ማግኘት ይችላሉ።
የጉዞ ማረጋገጫዎች
የበረራና የሆቴል ማረጋገጫ ኢሜይሎችዎን በመላክ የቀጣይ የጉዞ እቅዶችዎን OneNote ላይ መዝግበው ያስቀምጡ።
ፈጣን ማስታወሻ ለራስዎ
ቆይተው የሚጠቀሙበት ሀሳብ ወይም ስራ ይጻፉና OneNote ላይ ያስቀምጡ።
ደረሰኞች
የመስመር ላይ ግዢ ደረሰኞችን በቀላሉ ለመሙላት እና ለማግኘት ያስቀምጡዋቸው።
ወሳኝ ኢሜይሎች
ቆይተው ሌላ መሳሪያ ላይ ሊያዩት የሚፈልጉት ኢሜይል ያስቀምጡ።
ተደጋጋሚ ጥያቄዎች
የ Microsoft ካልሆኑ የኢሜይል አድራሻዎች ኢሜይሎች መላክ እችላለሁ?
አዎ፣ ማንኛውም የራስዎ የሆነ የኢሜይል አድራሻ ወደ Microsoft መለያዎ ማከልና ለዚህ ባሪ ማንቃት ይችላሉ።
ኢሜይሎችየ የት ነው የተቀመጡት?
የክንውን አውዶች ገጽ
ላይ የነበረው ነባር የማስቀመጫ ቦታ መቀየር ይችላሉ። በተጨማሪ "@" የሚለው ምልክት ላይ በኢሜይልዎ አርእስት መስመር ላይ ያለው የክፍል ስም በማስከተል የተነጠለ ኢሜይል የሚያስቀምጡበት ሌላ ክፍል መምረጥ ይችላሉ።
Facebook
Twitter
ጦማር
Dev ማዕከል